View Post

ኮማንድ ፖስት በማንነት ጥያቄው ምክንያት በየጫካው ተሰደው ያሉትን የኮንሶ ተወላጆች ታዲነው እንደሚገደሉ አስጠነቀቀ፡፡

In News, Standard by Konso People1 Comment

ባሳለፍነው ሳምንት የኮማንድ ፖስቱ አባላት ከየቀበሌዎች ከተውጣጡ የኮንሶ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ እንደማይመለከታቸውና በአሁኑ ወቅት የፈረሰውን የመንግስት መዋቅር ለማደራጀት እንጂ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እንዳልሆነ፤ እንዲሁም በጥያቄው ምክንያት …

View Post

በኮንሶ ግድያው ቀጥሏል ..

In News, Standard by Konso People1 Comment

እ.አ.አ December/ 9/ 2016 በተለያዩ የኮንሶ ቀበሌዎች በደቡብ ልዩ ሃይል ወታደሮች የተለያዩ ጥቃቶች ደርሰዋል፡፡ ቡሶ እና ዶካቱ በሚባሉ የኮንሶ ቀበሌዎች ሴቶች የወታደሮች ጾታዊ ትንኮሳ ሰለባ ሆነዋል እንዲሁም በቁጥረ 2 የሚሆኑ …

View Post

Petros Belachew ና Tadele Korano የሚሉ የFacebook አካውንቶች ከተጋለጡ በኋላ በ24 ሰዓታት ጠፉ(Delete)ተደረጉ፡፡

In News, Standard by Konso People1 Comment

አቶ ጰጥሮስ በላቸው ከአንድ አመት በላይ የኮንሶን ህዝብ ትግል ያንቋሸሸበትን ና Tadele Korano በሚል ስም የሚታወቀውን የፌስቡክ አካውንት ትላንት በኮንሶ ሚድያ ለህዝብ ይፋ ከወጣ በኋላ ዛሬ የግል አካውንቱን ጨምሮ አጥፍቷል፡፡ …

View Post

Tadele Korano በሚል የውሸት የ Facebook አካውንት በኮንሶ ህዝብ እየቀለደ የነበረው ግለሰብ ታወቀ፡፡

In News, Standard by Konso People2 Comments

እ.እ.አ. ከ መይ 30/2015 ጀምሮ Tadele Korano በሚል የውሸት ፈስቡክ አካውንት አውጥቶ ብቅ ያለው ግለሰብ ከ ጊዜ ወደ ጊዜ ፖስት የሚያደርጋቸው የጽሁፍ መልክቶች የኮንሶን ህዝብ ህልውናን የሚጎዱና ፍፁም ከእውነት የራቁ …

View Post

በኮንሶ ለብዙ ሺህዎች መታሰርና ሞት ምክንያት የሆኑ ጠቋሚዎች ስም ዝርዝር ወጣ፡፡

In News, Standard by Konso People1 Comment

ከኮንሶ ህዝብ የመዋቅር ጥያቄ ጋር ተያይዞ ላለፉት 15 ወራት የኮንሶ ህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ሆኖም ከሠላማዊ ጥያቄው ማግስት ጀምሮ በርካታ የኮንሶ ተወላጆች በእነዝህ ግለሰቦች ውንጀላና ጥቆማ …

View Post

ኮንሶዎች በጅምላ እየታሰሩ ነው፤ ኢ-ሰብአዊ ድርግቱን የሚያስቆም ሰሚ አካል ጠፍቷል፡፡

In News, Standard by Konso People0 Comments

በልዩ ሁኔታ የኮንሶ ህዝብ ቅር መሰኘቱንም በተለየዩ ስብሰባዎች እና አጋጣሚዎች ገልጾአል፡፡ በጋራ መግባባት ላይ ያልተመሰረተ አሰራርን ተከትሎ በህዝቦች በመፈቃቀድ ላይ ብቻ የተመሰረተ የፖለቲካ ማህበረሰብን መገንባት መርህን ያልተከተለ ስህተትም ተሰርቷል፡፡ በዞኑ …

View Post

በኮንሶ ቀበሌዎች የውሃ ጉድጓዶችና የእህል ወፍጮዎች በደቡብ ልዩ ሃይል ወታደሮች ተከበው አገልግሎት እንዳይሰጡ እየተደረገ ነው፡፡

In News, Standard by Konso People3 Comments

በዝህ ሳምንት የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ የክልል ማዕከል አመራሮች በጥልቀት የመታደስ የንቅናቄ መድረክ በሚል ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በቁጥር 8(ስምነት) በክልላችንበጌዴኦ ዞን እና በኮንሶ ወረዳ …

View Post

በኮንሶ ታፍነው የታሰሩ ሰዎች ቁጥር ከ 1000 (አንድ ሺህ) መብለጡ ተነገረ፡፡

In News by Konso People1 Comment

ኮንሶ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ቀበሌዎች እና ካራት ከተማ በደቡብ ክልል ልዮ ሀይሎች አማካይነት በርካታ ሰዎች ወደ ማሰቃያ ሥፍራዎች እየተወሰዱ ሲሆን በየቀኑ ታፍኖ የሚወሰድ ሰው ቢዛት ቁጥር 40ና ከዝያ በላይ ደርሰሷል፡፡ …

View Post

ኮንሶ ታላቅ ሰው አጣች! ዶ/ር አንቶ አርካቶ

In News by Konso People3 Comments

ይህ አመት ለኮንሶ ህዝብ የከበደው ይመስላል፡- ዶ/ር አንቶ ኮንሶ ካፈራቻቸው ግንባር ቀደም ምሁራኖች መካከል አንዱ ሲሁኑ በዛሬው ቀን እ.አ.አ. ኖቨንበር 16/ 2016 በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወታቸው ማለፉ መላው የኮንሶ ህዝብ …

View Post

በግዳጅ ህዝቡን እንዲያሳምኑ በኮንሶ ምሁራን ላይ ከፍተኛ ግፊት እየተደረገነው ተባለ

In News by Konso People1 Comment

ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ በደሎች የኮንሶ ህዝብ ላይ ከመድረሱ በተጨማሪ ከህዝብ ጋር የሆኑ ምሁራንና የመንግስት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና በእጥፍ ጨምሯል፡፡ በተለይ የህዘብን ጥያቄ በመደገፍ የሚታወቁትና በትራፍክ ፖሊስነት ለብዙ አመታት …

View Post

የሰገን አከባቢ ህዝቦች ዞን እንደፈረሰ ተሰማ

In News by Konso People2 Comments

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ አከባቢ ከፈደራል መንግስት ከፍተኛ አመራር በአርባምንጭ  በተደረገ ስብሰባ ላይ የሰገን አከባቢ ህዝቦች ዞን እንዲበተንና ወረዳዎቹ ወዴየቀደሞ መዋቅራቸው (ልዩ ወረዳ) እንድመለሱ ተደርጓል የሚል ጭምጭምታ በከፍተኛ ሁነታ እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ …

View Post

ከ23ቱ የኮንሶ ተወካዮች አንዱ የሆኑት አቶ ገመቹ ገሻርቶ በደቡብ ልዩ ሃይል በኮንሶ እስር ቤት መገዴላቸው ተሰማ፡፡

In News by Konso People0 Comments

አቶ ገመቹ ገሻርቶ ከአድስ አበባ ዩኒቨሲቲ በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመርያ ድግሪ ያገኙ ሲሆን በኮንሶ ህዝብ ተመርጠው እያገለገሉ ባሉበት በአሁኑ ወቅት በሰገን ዞንና ደቡብ ልዩ ኃይል ወታደሮች ከፍተኛ ድብደባ ከደረሰባቸው በኋላ ህይወታቸው …

View Post

እስካሁን ድረስ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ያሉ በኮንሶ ያለ ምንም ክስ ታፍነው የታሰሩ የኮንሶ ተወላጆች ከ ብዙዎቹ በጥቂቱ

In News, Standard by Konso People1 Comment

በርካታ የኮንሶ ተወላጆች  ታፍሰው ተወስደው አርባ ምንጭ ፖሊስ ጣቢያ ታጉረዋል፡፡ ሌሎችም በካራትና ግዶሌ ማረምያ በቶች እንድሁም በማንም ሰብዓዊ ፍጡር ላይ ሊፈጸሙ የማይገባቸው ዕርምጃዎች በኮንሶ ሕዝብ ላይ እየተወሰደ ይገኛል፡፡ ከ300 በላይ …

View Post

የኮንሶ ህዝብ ጥያቄ ህገ መንግስታዊ መሠረት ያለውና ተገቢ መሆኑን የህግ ተመራማሪዎችና ከፍተኛ ምሁራን አስታወቁ

In News by Konso People2 Comments

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የዓለም አቀፍ ዩኒቨረሲቲዎችና  በሀገር ውስጥ የህግ ተቋማት የሚሰሩ ከፍተኛ የህግ ተመራማሪዎች የኮንሶን ህዝብ ጥያቄ በጥልቀት መርምረው ሙያዊ አስተያየታቸውን ሰተዋል፡፡ ዶቼ ቨለ (የጀርመን ድምፅ ራድዮ) በቀን 15/01/09 ዓ.ም …

View Post

ወጣት ዮናስ አሰፋ /ቡቱሌ/ በልዩ ሃይል ታፍኖ ተወሰዴ

In News by Konso People1 Comment

በዛሬው እለት 21/9/2016 በግድ ስብሰባ ካልገባችሁ ብለው የካራት ከተማ ነጋዴዎችን እያስገዱና በጉልበት ለመሰብሰብ እየሞከሩ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ይህ በእንድህ እንዳለ በልዩ ስሙ ቡተሌ የተባለ ወጣት ነጋዴ በጠሩት ስብሰባ …

View Post

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በኮንሶ መዘጋታቸውን የክልሉ መንግሥት አመነ

In News by Konso People1 Comment

በኮንሶ ከልዩ ወረዳነት ወደ ሰገን ዞን መጠቃለላቸውን የተቃወሙ የመንግሥት ሠራተኞችና የህብረተሰቡ ወኪሎች የመንግሥት ሥራ ያቆሙትና ደመወዝም አልቀበልም ያሉት በራሳቸው ፍላጎት እንደሆነ የደቡብ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። ዋሽንግተን —  ነዋሪዎችና ወኪሎቻቸው ከ50 …

View Post

የኮንሶ ነዋሪዎች መፍትሔ ማግኘት እንዳልቻሉ ተናገሩ

In Audio, News by Konso People0 Comments

ጤና ጣቢያዎች ተዘግተዋል። ለደሃ ደሃ የሚሰጥ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተቋርጧል። የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ተዘግተዋል ብለዋል። ዋሽንግተን — የኮንሶ ነዋሪዎች ከ50 ሺሕ ሰው በላይ ፊርማ አሰባስበው በሕዝብ በተመረጡ ዐሥራ ሁለት የኮሚቴ አባላትን …

View Post

የኮንሶ ተወላጆች ከዩኒቨረስቲዎች እንዲባረሩ እየተደረገ ነው፡፡

In News by Konso People5 Comments

ከደቡብ ክልል ትም/ት ቢሮ የወጣው የደብዳቤ ማስረጃ እንደሚያሳየው የኮንሶ የክረምት ሥራ ላይ ስልጠና summer course የሚወስዱ የኮንሶ ተወላጆች ከዩኒቨረስቲዎች እንዲባረሩ  እና እርምጃ እንድወሰድባቸው የሚል ደብዳቤ ከታማኝ ምንጭ ደርሶናል፡ ይሄን አንድ …

View Post

የኮንሶ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከፊተኛ ዉጤት አስመዘገቡ

In Image, News by Konso People1 Comment

የኮንሶ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከፊተኛ ዉጤት አስመዘገቡእንደተለመደው በሠገን አከባብ ህዝቦች  ዞን ከምገኙ ወረዳዎች ትልቁ የሆነው ኮንሶ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሪከርድ በመስበር ከፊተኛ ዉጤት አስመዘገቡ::ነገሩ እንድህ ነው፡ ሰሞኑን በ south tv …

View Post

ግጭት በኮንሶ

In News by Konso People0 Comments

በደቡብ ብሄር ብሄሬሴቦች እና ህዝቦች ክልል በኮንሶ ልዩ ወረዳ ካለፉት ሰባት ወራት ጀምሮ በህብረተሰቡ እና በመንግስት መሃል የተፈጠረዉ አለመግባባት ግጭት እንዳስከተለ ከአከባቢዉ ነዋሪዎች መረዳት ተችሎዋል። ለግጭቱ መንስዔ የሆነዉ የኮንሶ ህብረተሰብ …

View Post

ኮንሶ ለ4 ወር ደሞዝ የለም፣ ጤና ጣብያዎች ተዘግተዋል

In News by Konso People3 Comments

ላለፉት 10 ዓመታት ልዩ ወረዳ የነበረው በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኘው ኮንሶ ወደ ሰጌን አካባቢ ህዝቦች ዞን እንዲጠቃለል መደረጉ ያስከተለው ቅሬታ አሁንም መፍትሄ አላገኘም ። የህብረተሰቡ ጥያቄ …

View Post

ወጣት አርቲስት አፍሪካ ለማ ጅንካ ከተማ ላይ ታሰረ

In News by Konso People9 Comments

 ነሀሰ 5/2008 አርትስት አፍርካ ለማ እና ስምኦን የተባለ ግለሰብ በጅካ ከተማ ባልታወቀ ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸዉ ተሰማ፡፡ ወጣት አፍሪካ በጠንካራ የኮንሰኛ ግጥሞቹ ከ መታወቁም በላይ ጥገኛ የመንግስ አመራሮችንም በመታገል …